ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ

Marathon Motor Engineering

ኩባንያችን ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ፋና ዋጊ በመሆን ከአዲስ አበባ መስተዳድር ወጪ የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ጣቢያ/ Charging Station በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል

Our company, Marathon Motor Engineering, proudly inaugurated the first electric vehicle charging station in Hawassa City On March 3, 2026

No comments