ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ

Marathon Motor Engineering

ማራቶን ሞተርስ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሰራ ተሸከርካሪ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በስጦታ አበረከተ

 

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስጦታውን በተቀበሉበት ወቅት እንዳሉት መሰል ኢንቨስትመንቶች በሀገራችን መስፋፋታቸው የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም ባለፈ ሁለንተናዊ ጠቀሜታ አላቸው

On the occasion of accepting the gift, Prime Minister Dr. Abiy Ahmed stressed the importance expanding such environmentally friendly investment not only in battling the environmental change but also overall advantages. 

No comments